Welcome to Lideta Subcity Dagim Hidase Health Center!       እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ በሰላም መጡ!       ጤና ጣቢያዉ ጤናማ፣ ምርታማና የበለፀገ ማኀበረሰብ ተፈጥሮ ለማየት ይተጋል!

የጤና ጣቢያዉ ዋና ሥራ አስኪያጅ መልእክት

እንኳን ወደ ጤና ጣቢያችን በደህና መጡ። የጤና ትቋማችን ዋና ተልዕኮ ማዕከል ያደረገው “ወደ ጤና ጣቢያችን የሚመጣ እያንዳንዱ ተገልጋይ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ አክብሮት የተመላበት እና ከፍተኛ ጥራት ያለው እንክብካቤ ይገባዋል” የሚል ጽኑ የቃልኪዳን መሰረት ላይ ነው። በኢትዮጵያ የጤና ጣቢያ ሪፎርም እና በሃገር ዓቀፍ የጤና ተቋማት የአገልግሎት ደረጃዎች መስፈርቶችን አሟልተን አገልግሎት የምንሰጥ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ተቋም እንደመሆናችን፣ ለማህበረሰባችን ተደራሽ፣ ውጤታማ እና በፍላጎታቸው ላይ የተመሠረተ አገልግሎት ለመስጠት ሳናሳልስ እንተጋለን።

ራዕያችን ከፍተኛ የህክምና አገልግሎት ጥራት፣ የታካሚ ደህንነት፣ ተጠያቂነት እና ርኅራኄ የተላበሰ የጤና ማዕከል መገንባት ነው። አገልግሎቶቻችንን በማስረጃ ላይ ተመስርቶ በሚሰጥ እንክብካቤ (evidence-based care)፣ ተከታታይነት ባለው የሙያተኞች የሙያ ማጎልበቻ ፕሮግራም (ሲፒዲ)፣ የተሻሻለ የላቦራቶሪ እና የምርመራ አገልግሎቶች እና እንደ ኤሌክትሮኒክ የሕክምና መዝገቦች (ኢ.ኤም.አር) እና ሌሎች ዘመኑን የዋጁ የጤና ቴክኖሎጂዎችን በማጣመር እያጠናከርን እንገኛለን። በተጨማሪም ተገልጋዮች ባጠረ የጥበቃ ጊዜ አገልግሎት የሚያገኙበት፣ የተሻለ የእንክብካቤ ቅንጅት ያለበት እና የሚስብ የስራ አካባቢን እንዲያገኙ የሚረዱ የአሰራር ስርዓቶቻችንን በተከታታይነት እየገመገምን... ተጨማሪ ያንብቡ

ምኞት ፈለቀ , በልደታ ክ/ከተማ የዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ ዋና ሥራ አስኪያጅ
image description

የሥራ ክፍሎች

የህጻናት ሕክምና ክፍል
Read More
የተመላላሽ ሕክምና ክፍል
Read More
መድሃኒት ቤት
Read More
ላቦራቶሪ ክፍል
Read More
የአፍላ ወጣቶች ክፍል
Read More
የድንገተኛ ክፍል
Read More

የጤና ጣቢያዉ የሥራ ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች

አቅጣጫ ጠቋሚ

በጤና ጣቢያዉ ዉስጥ ወደ የትኛዉ ክፍል መሄድ ይፈልጋሉ?

በጤና ጣቢያዉ ምድር ህንፃ ቁ-02 ላይ የሚገኙ የአገልግሎት መስጫዎች

  1. የመድኃኒት አስቶር 02
  2. መድሃኒት መሸጫ 03
  3. የመድኃኒት መርጃ መዕከል 38

በጤና ጣቢያዉ ምድር ህንፃ ቁ03 - ቁ10 ላይ የሚገኙ የአገልግሎት መስጫዎች

  1. የሳንባ መድኃኒት መሽጫ ህ/03 ቢሮ 011
  2. የሳንባ ክፍል የሰራተኛ ማረፊያ ህ/03 ቢሮ 012
  3. የታካሚ ሽንት ቤት ህ/04 ቢሮ 013
  4. ካፍቴሪያ እና ጀነሬተር ክፍል ህ/05 ቢሮ 014
  5. ካርድ ክፍል ህ/06 ቢሮ 015
  6. የሳንባ ታካሚ ማረፊያ ህ/07 ቢሮ 016
  7. ጥበቃ ክፍል ህ/08 ቢሮ 017
  8. የልዩ ህክምና ክፍል ህ/08 ቢሮ 018
  9. አጠባ ክፍል ህ/09 ቢሮ 019
  10. የሳንባ ናሙና መስጫ ህ/10 ቢሮ 020

በጤና ጣቢያዉ ህ/ቁ01 - ቤዝመንትላይ የሚገኙ የአገልግሎት መስጫዎች

  1. ድንገተኛ ክፍል 4
  2. የላይዘን እና መረጃ አገልግሎት -
  3. መድኃኒት ቤት 5

በጤና ጣቢያዉ ህ/ቁ01 - ምድር ላይ የሚገኙ የአገልግሎት መስጫዎች

  1. ካፍ OBD 001
  2. ድንገተኛ ክፍል 002
  3. የሴቶች አስተኝቶ ሕክምና ክፍል 003
  4. የወንዶች አስተኝቶ ሀክምና ክፍል 004
  5. የላብራቶሪ ቢሮ 005
  6. መርፌ ክፍል 006
  7. የላብራቶሪ ስቶር 007

በጤና ጣቢያዉ ህ/ቁ01 - 1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኙ የስራ ክፍሎች

  1. አካል ጉዳተኛ ክፍል 101
  2. ማይነር ሰርጀሪ ከፍል 102
  3. ቅድመ ወሊድ ክትትል ክፍል 103
  4. የነፍሰጡር ምርመራ ክፍል 104
  5. ማዋለጃ 105
  6. የእዋቂ ምርመራ ክፍል 106
  7. የፅዳት ከፍል 107

በጤና ጣቢያዉ ህ/ቁ01 - 2 ፎቅ የሚገኙ የስራ ክፍሎች

  1. የአዋቂ ምርመራ ክፍል 201
  2. መረጃ ዶክመንቴሽ 202
  3. የአዋቂ ምርመራ ክፍል 203
  4. የነርሶች ማደሪያ ክፍል (የወንድ) 204
  5. የነርሶች ማደሪያ ክፍል (የሴት) 205
  6. የማሀፀን ጫፍ ቅድመ ክንስር ምርመራ 206
  7. የአጭር ግዜ የወሊድ መከላከያ ክፍል 207
  8. የረጅም ግዜ የወሊድ መከላከያ ክፍል 208
  9. Adolescent and Youth Health 209
  10. የጨቅላ ሕፃናት ምርመራ ክፍል 210
  11. ግሮዝ ሞኒተሪንግ ከፍል 211
  12. ክትባት ከፍል 212
  13. Cold chain Room 213

በጤና ጣቢያዉ ህ/ቁ01 - 3ኛ ፎቅ የሚገኙ የስራ ክፍሎች

  1. የአንቡላንስ ሹፌር ማደሪያ ክፍል 301
  2. የዶክተሮች ማደሪያ ክፍል 302
  3. ፋርማሲ ፋይናንስ 303
  4. ECD ROOM 304
  5. ኳሊቲ ዲፓርትመንት 305
  6. የኤችአይሽ ምክርና ምርመራ ክፍል 306
  7. ሜዲካል ዳይሬክተር ቢሮ 307
  8. ኤአርቲ/ART 308
  9. PHEM 309
  10. ኤአርቲ ፋርማሲ 310
  11. የጤና ኤክስቴሽን ቢሮ 311
  12. የሂሳብ ሰነድ ያዥ ቢሮ 308
  13. PHCU 309

በጤና ጣቢያዉ ህ/ቁ01 - 4ኛ ፎቅ ላይ የሚገኙ የአገልግሎት መስጫዎች

  1. HMIS እና IT ROOM 401
  2. እቅድና በጀት ክትትል እና ግምገማ 402
  3. የንብረት ምዝገባ ቁጥትር ቢሮ 403
  4. ጥገና ክፍል 404
  5. ዋና ስራ አስኪያጅ ቢሮ 405
  6. ፀኃፊ ቢሮ 406
  7. የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ 407
  8. ገዥ አስተዳደር 408
  9. ሪከርድ እና ማህደር በሮ 409
  10. ረዳት ፋይናንስ ቢሮ 410
  11. የንብረት አስቶር 411
  12. ፋይናንስ ቢሮ 412
  13. የአስተዳደር ሠራተኛች ማደሪ 413